​ወላይታ ድቻ ከጅማ የፎርፌ ውጤት ለማግኘት ተቃርቧል

የነገ ተጋጣሚው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ሶዶ ባለማምራቱ ወላይታ ድቻ ዳግመኛ በፎርፌ ውጤት የማግኘቱ ነገር የማይቀር…

ወልዋሎ በርካታ ስራዎች ለመከወን የሚያስችል ድረ ገፅ በመጪው እሁድ ያስመርቃል

ክለቡን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ጨምሮ የደጋፊዎች ወርሃዊ ክፍያ እና ቁሳቁስ በቀላሉ ለመገበያየት እንዲያስቻል ተደርጎ የተሰራ ድረ…

ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ በጋራ ራሳቸውን በገቢ ለማጠናከር ተስማሙ

ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ራሳቸውን በፋይናንስ ለማጠናከር እና በዘለቄታዊነት የገንዘብ እጥረታቸውን ለመቅረፍ የጋራ ስምምነት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች

ሀዋሳ እና መቐለ ላይ የሚደረጉትን የነገ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ደቡብ ፖሊስ ከ ሀዋሳ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ሲዳማ ቡና

መከላከያ እና ሲዳማን በሚያገናኘው የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ እና ታች…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መረጠ

ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ አድርጎ መምረጡን በይፋዊ…

” የአሰልጣኝነት ጅማሬዬ ጥሩ ነው፤ በዚሁ እቀጥላለሁ” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ

እግር ኳስን በሀዋሳ ቢ ቡድን ውስጥ ነበር ጅማሮን ያደረገው። በዋና ቡድን ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጫወተው ወላይታ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | ድቻ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ ጅማዎች ወደ ልምምድ አልተመለሱም

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ወላይታ ድቻ ወደ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ተጋጣሚ የነበረው ጅማ አባ…

ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታውን አሰምቷል

ከአሰላ ወደ ቢሾፍቱ ተለውጦ 0-0 በተጠናቀቀው የሀዋሳ እና ቡና ጨዋታ ዙሪያ ሀዋሳ ከተማ በተጫዋቾቼ እና በመኪናችን…

ፌዴሬሽኑ ወላይታ ድቻን ይቅርታ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፋሲል ከነማ በደረሰው የተጫዋች ተገቢነት ክስ መሰረት ወላይታ ድቻ ላይ ትላንት ቅጣት መጣሉ…