አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ

በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የምድብ ሁለት የበላይ ሆኖ አጠናቀቀ

በምድብ ሁለት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት በ8 ሰዓት ወልዋሎን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የገቡት ሰበታ ከተማዎች በማሸነፍ የምድባቸው

Read more

ሁለት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በሜዳቸው የሚያደርጓቸውን ጨዋታዎች በተለዋጭ ሜዳ እንዲያከናውኑ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦችን ሜዳ ሲገመግም ቆይቶ የተወሰኑ ክለብ ሜዳዎች ብቁ ባለመሆናቸው ላልተወሰነ ጊዜ በተለዋጭ ሜዳ

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በአዲስ አበባ ከተማ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ በ9 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከሰበታ ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው

Read more

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ኅዳር 4 ቀን 2012 FT ኤሌክትሪክ 0-0 ሰበታ ከተማ – – ቅያሪዎች 65′  በረከት  ሀብታሙ ፈ 62′  ጌቱ   ታደለ 65′  ሳዲቅ  ሀብታሙ መ. 62′  ባድራ ሳሙኤል  70′  ጀይላን አቡበከር

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | ተጠባቂው ጨዋታ በሰበታ ከተማ የበላይነት ተጠናቋል

በሁለተኛው ቀን የአዲስ አበባ ከተማ ተጠባቂ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 ረቷል፡፡ ከዚህ ቀደም ባልተለመደ መልኩ ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያ

Read more

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 30 ቀን 2012 FT’ ኢትዮ ቡና 0-1 ሰበታ ከተማ – 74′ አዲስ ተስፋዬ ቅያሪዎች 70′  አንዳርጋቸው  ሬድዋን 65′  መስዑድ  ኢብራሂም 70′  ሰይፈ  ኢያሱ 65′  ናትናኤል  በኃይሉ

Read more
error: