ጫላ ቲሽታ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“ወልቂጤ ከተማን ምርጫዬ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር” በሻሸመኔ ከተማ ካቶሊክ ሚሽን በሚባል ሜዳ የእግርኳስ ሕይወቱን የጀመረው ጫላ በሻሸመኔ ከተማ በቢጫ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 3 – 3 ወልቂጤ

ዓዲግራት ላይ የተደረገውና 3-3 የተጠናቀቀውን ጨዋታ ተከትሎ የወልቂጤው ደግአረገ ይግዛውን አስተያየት ስናካትት በወልዋሎ በኩል አስተያየታቸውን ማካተት አልቻልንም። “አሸንፈን የምንወጣበት ዕድሎችም

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሜዳው በተመለሰበት ጨዋታ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

ስድስት ግቦች በታዩበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል። ከጨዋታው መጀመር በፊት ወልዋሎዎች ከዓመት በላይ

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወልቂጤ ከተማ

ወልዋሎዎች ከአስራ ዘጠኝ ወራት በኋላ ወደ ሜዳቸው ተመልሰው የሚያደርጉት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፉት ሳምንታት በተከታታይ ነጥብ ጥለው ከደረጃቸው የተንሸራተቱት ወልዋሎዎች

Read more

“ትልቅ ተጫዋች ሆኛለው፤ ትልቅ አሰልጣኝ የማልሆንበት ምንም ምክንያት የለም” አዳነ ግርማ

የእግር ኳስ ህይወቱን በሀዋሳ ከተማ የጀመረውና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታው በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ እና

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ወልቂጤን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተውናል። “በምናገኘው ኳስ

Read more

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ወልቂጤን በመርታት ደረጃውን አሻሻለ

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሜዳው ውጪ ወልቂጤ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ያሻሻለበትን ወሳኝ ሦስት

Read more
error: