ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች መካከል ለሊጉ እንግዳ የሆነው ወልቂጤን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያገናኘው ጨዋታን እንዲህ ተመልክተነዋል። ፕሪምየር ሊጉን ለመጀመርያ ጊዜ የተቀላቀለው

Read more

ወልቂጤ ከተማ የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ታውቋል

በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመሳተፍ እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ በመክፈቻው ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚገጥምበት ሜዳ ታውቋል። የወልቂጤ ስታዲየምን

Read more

ሁለት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በሜዳቸው የሚያደርጓቸውን ጨዋታዎች በተለዋጭ ሜዳ እንዲያከናውኑ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦችን ሜዳ ሲገመግም ቆይቶ የተወሰኑ ክለብ ሜዳዎች ብቁ ባለመሆናቸው ላልተወሰነ ጊዜ በተለዋጭ ሜዳ

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ በወልቂጤ ሽንፈት ቢያስተናግድም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ አንደኛ ሳምንቱን ሲያስቆጥር ከምድብ ሀ ሦስተኛ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የመከላከያ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | ሳልሀዲን ሰዒድ የጊዮርጊስን ከምድብ የማለፍ ተስፋ አለመለመ

በምድብ አንድ ሌላኛው የዛሬ ጨዋታ በመጀመሪያ ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀይሮ በገባው ሳልሀዲን ሰዒድ ሁለት ግቦች ታግዘው ወልቂጤን 3ለ1

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | ባህር ዳር ከተማ ድል አድርጓል

በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ ተመጣጣኝ የሆነ

Read more

ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2012 FT’ ባህር ዳር ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ  74′ ማማዱ ሲዴቤ –  ቅያሪዎች 62′  ደረጄ  ዳንኤል 57′  ጫላ  ሙሀጅር 65′  ዜናው  ፍቃዱ

Read more
error: