ባህር ዳር ከተማዎች በሊጉ ላይ ስለተወሰነው ውሳኔ ቅሬታቸውን አሰሙ

ባህር ዳር ከተማዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሰረዝ መደረጉን እንደሚቃወሙ ዛሬ በላኩት ደብዳቤ አስታውቀዋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሼር ካምፓኒ

Read more

የጣናው ሞገድ ተጨዋቾች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት ድጋፍ አድርገዋል

ይህንን ወረርሽኝ ለመከላከል የተለያዩ የእግርኳስ ቤተሰቦች ድጋፍ ማድረጋቸውን ሲቀጥሉ ዛሬ ረፋድ ደግሞ የባህር ዳር ከተማ ተጨዋቾች ከአሰልጣኝ ቡድን አባላት ጋር

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ እና ባህር ዳር ከተማ ካለ ጎል አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “ያገኘናቸው ዕድሎች

Read more

ሪፖርት | ባህር ዳሮች በግብ ጠባቂው አስደናቂ ብቃት ታግዘው ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ሀሪስተን ሄሱ ድንቅ ብቃት ባሳየበት ጨዋታ ምዓም እናብስት እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናን ካሸነፈው ስብስብ

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

በትግራይ ስታዲየም የሚደረገውን ተጠባቂ የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ወደ ድሬዳዋ አቅንተው ሽንፈት አስተናግደው ከተመለሱ በኋላ ሆሳዕናን

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ጅማ አባጅፋርን በሜዳው 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

Read more
error: