ፋሲል ከነማ የመስመር ተጫዋቹን ውል ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከቀናት በፊት…
01 ውድድሮች
ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂውን አስፈርመዋል
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣኑን የመስመር አጥቂ የግሉ አድርጓል። በአህጉራዊ መድረክም ሆነ በቀጣይ ዓመት ለሚኖራቸው…
ቡናማዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
በዝውውር ገበያው ንቁ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ሁለት ወጣት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት…
ዱሬሳ ሹቢሳ የጣናው ሞገዶቹን ተቀላቅሏል
ባህር ዳር ከተማ ፈጣኑን የመስመር አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሳን የግሉ አድርጓል። በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው…
ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል
በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲዳማ ቡናን ሲመራ የነበረው ወንድማገኝ ተሾመ በዋና አሰልጣኝነት ክለቡን ተረክቧል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ የግሉ አድርጓል
ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ አስፈርሟል። ከአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ጋር…
ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ ሲከፈት ኢትዮጵያ ቡናም የመጀመሪያ ሁለት ተጫዋቾቹን የግሉ ማድረጉን ይፋ አድርጓል። የክረምቱ የተጫዋቾች…
“በጀመርነው ፎርማት ውድድራችንን እንቀጥላለን” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 ኮከቦቹን በሸራተን አዲስ ሆቴል ዛሬ አመሻሹን ይሸልማል፡፡ ከሽልማት ስነ ሥርዓቱ አስቀድሞ…
ጦሩ ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
ከወራት በፊት መከላከያን የተቀላቀለው ጊኒያዊው አጥቂ ውሉን በስምምነት ቀዶ ዛሬ ወደ ሀገሩ አምርቷል። የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…

