ሪፖርት| ስሑል ሽረ ዓመቱን በድል ጀምሯል

ስሑል ሽረዎች በዲድዬ ሌብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈዋል። በፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች ጥሩ እንቅስቃሴ የታየበት እና

Read more

ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

ከዐምናው በተሻገረ ቅጣት ከሜዳቸው ውጭ ለመጫወት ተገደው በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ጅማ አባ ጅፋሮች ከባህር ዳር ከተማ

Read more

ሪፖርት | ሀዋሳ ከመመራት ተነስቶ ድሬዳዋን አሸንፏል

በአማኑኤል አቃናው  በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋን ከተማን አስተናግዶ 2-1 አሸንፏል። ጨዋታው

Read more

ሪፖርት | መቐለዎች የዐምና ድላቸውን የማስከበር ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል

ምዓም አናብስት በያሬድ ከበደ እና አማኑኤል ገ/ሚካኤል ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ከፍተዋል። ጨዋታው በዝግ መካሄዱን ተከትሎ ከተለመደው

Read more

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ሲዳማ ቡናን በመርታት ዓመቱን በድል ጀመረ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ እጅግ አስደሳች የደጋፊዎች መልካም ተግባራት የታዩበት የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና

Read more

ሪፖርት| ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን ያከናወኑት ወልቂጤ ከተማዎች ሜዳቸው ግንባታ ላይ በመሆኑ ዝዋይ በሚገኘው ሼር ሜዳ ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግደው ያለግብ

Read more

ሪፖርት | ሰመረ ሃፍታይ ለወልዋሎ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል

በስታዲየማቸው እድሳት ምክንያት በአዲስአበባ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሰበታ ከተማዎች በወልዋሎ የ3ለ1 ሽንፈት አስተናግደዋል። በዛሬው ጨዋታ አዲስአበባ ስታዲየም ለጊዜው ምክንያቱ

Read more

ዐፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክብርን ተቀዳጁ

ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ የሊጉን ሻምፒየን መቐለ 70

Read more

አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቻቸውን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያን አገናኝቶ ጦሩ

Read more
error: