ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአውስትራሊያውን ክለብ ተቀላቀለ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተከላካይ ፊልሞን አሰፋ በሰሜን አውስትራሊያ ሊግ ለሚወዳደረው ክሮይዶን ኪንግስ ለመጫወት በትናንትናው ዕለት ፌርማውን አኑሯል። ከዚህ በፊት በሰሜን አውስትራሊያ

Read more

ሎዛ አበራ ጎል ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል

ሎዛ አበራ በአራት ጨዋታዎች አምስተኛ ጎሏን ስታስቆጥር ቡድኗ ቢርኪርካራም በመሪነቱ ቀጥሏል። በአራተኛ ሳምንት የማልታ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቢርኪርካራዎች ተጋጣሚያቸው ስዌቂ

Read more

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለአደላይድ ዩናይትድ የመጀመርያ ጨዋታውን አደረገ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የመስመር ተከላካይ ያሬድ አብው ለአውስትራሊያው አደላይድ ዩናይትድ የመጀመርያ ጨዋታውን አድርጓል። በአውስትራሊያ ትልቁ ሊግ (ኤ-ሊግ) ትናንትናው ዕለት አደላይድ ከሜዳው

Read more

ሎዛ አበራ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ግብ አስቆጠረች

የማልታውን ክለብ ቢርኪርካራን በቅርቡ መቀላቀል የቻለችው ሎዛ አበራ በአዲሱ ክለቧ የመጀመርያ ጨዋታ ሁለት ጎሎችን አስቆጥራለች። ስምንት ክለቦችን የሚያሳትፈው የ2019/20 የማልታ

Read more
error: