አዲስ አበባ ከተማ እና ጎፈሬ ቅድመ ስምምነት አደረጉ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና በከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በማቅረብ ራሱን ወደ ገበያው እያስገባ የሚገኘው ሀገር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ

በወልቂጤ ከተማ የበላይነት ከተጠናቀቀው የአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል

አሰልቺ ይዘት በነበረው እና ሁለት ቀይ ካርዶችን በተመለከትንበት የአመሻሹ ጨዋታ የአብዱልከሪም ወርቁ የ64ኛው ደቂቃ ግብ ወልቂጤ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 ባህር ዳር ከተማ

የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች እንድትካፈሉ እንደሚከተለው አዘጋጅተናቸዋል። ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን እረፍት…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ድል የጣናው ሞገዶቹ ላይ አስመዝግበዋል

አርባምንጭ ከተማዎች በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር አንድ አቻ ከተለያዩበት ፍልሚያ አንድነት አዳነን ብቻ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ለብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች የ20 ቀናት እረፍት የወሰደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ እና ባህር ዳር…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀናት ከመቋረጡ ቀደም ብሎ…

Continue Reading

በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በኦሮሚያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከኅዳር 1 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ለሠላሳ…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ለ20 ቀናት ከተቋረጠ በኋላ በነገው ዕለት የአራተኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮችን…

Continue Reading