የአአ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
የ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን ሆቴል ዛሬ ቀትር ላይ
Read moreየ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን ሆቴል ዛሬ ቀትር ላይ
Read moreትናንት በተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች መካከል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ አንዱ ነው። ከረዥም ጊዜ ጓዳት
Read moreለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2-1 በማሸነፍ በውድድሩ ታሪክ ለ6ኛ
Read moreእሁድ ኅዳር 14 ቀን 2012 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ሰበታ ተከማ 16′ ዛቦ ቴጉይ 39′ ሳላዲን ሰዒድ 82′ ፍፁም ገብረማሪያም
Read moreየአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቻቸውን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያን አገናኝቶ ጦሩ
Read moreቅዳሜ ኅዳር 13 ቀን 2012 FT ኢትዮ ቡና 1-1 መከላከያ 7′ አቡበከር ናስር 54′ ምንተስኖት ከበደ መለያ ምቶች፡ 2-4 -ታፈሰ
Read moreበአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጠባቂው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 በመርታት በመጪው እሁድ ከሰበታ ከተማ ጋር ለፍፃሜ
Read moreሐሙስ ኅዳር 11 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና 43′ አቤል ያለው 58′ የአብስራ ተስፋዬ – ቅቅቅያሪዎች 12′ ጋዲሳ አቤል
Read moreበ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።
Read moreረቡዕ ኅዳር 10 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 3-1 መከላከያ 21′ ታደለ መንገሻ 54′ ባኑ ዲያዋራ 85′ ዳዊት እስጢፋኖስ 37′
Read more