የሴቶች ገፅ | “ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ስለማውቅ እየሰማሁ እንዳልሰማሁ ችዬ አሳልፋለሁ” የሀዋሳ ከተማዋ መሳይ ተመስገን

በሀገራችን በርካታ ሴት ተጫዋቾች ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈው ያለሙበት ቦታ ላይ ሲደርሱ ለመመልከት ችለናል። እንደ ሀዋሳ ከተማዋ አጥቂ መሳይ ተመስገን

Read more

የሴቶች ገፅ | የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ጉዞ – ከወንዶች እስከ ሴቶች እግርኳስ

እግርኳስን ማሰልጠን የጀመረው በወንዶች ነው። ነገር ግን በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው በሴቶች እግርኳስ ውጤታማ ጉዞው ነው፡፡ ወንዶችን ከታዳጊ እስከ ብሔራዊ ሊግ

Read more

የሴቶች ገፅ | “ከሁለት ልጆቼ ጋር እየተጫወትኩ ነው ቀኑን የማሳልፈው” ሰርካዲስ እውነቱ

አሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱን ይህንን የኮሮና ወቅት እንዴት እያሳለፈች እንደሆነ በሴቶች ገፅ አምዳችን አጫውታናለች። ውልደት እና እድገቷ ባህር ዳር ከተማ ልዩ

Read more

የሴት ተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ በወቅቱ አለመከፈል እየተቸገሩ ነው

ክለቦች ለሴት ተጫዋቾች መክፈል የነበረባቸውን የወር ደመወዝ በአግባቡ እየፈፀሙ ባለመሆኑ በተጫዋቾቹ ዘንድ ቅሬታን አስነስቷል፡፡ በ2012 በኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ ሲደረጉ የነበሩ

Read more

የ2011 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማት በዚህ ሳምንት ተግባራዊ ይሆናል ተባለ

ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የገንዘብ ሽልማቱ መከፈል ይጀምራል፡፡

Read more
error: