​ሪፖርት| ደደቢት ሲዳማ ቡና ላይ የግብ ናዳ ሲያወርድ ባለ ሐት-ትሪኩ አቤል ደምቆ ውሏል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ደደቢት ከመመራት ተነስቶ በአቤል ያለው ሐት-ትሪክ በመታገዝ 5-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሊጉን መምራት … Continue reading ​ሪፖርት| ደደቢት ሲዳማ ቡና ላይ የግብ ናዳ ሲያወርድ ባለ ሐት-ትሪኩ አቤል ደምቆ ውሏል