ፕሪምየር ሊግ

መቻል ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያየ

ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጋር የአንድ ዓመት ቀሪ ውል ያላቸው መቻሎች በስምምነት ተለያይተዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከፍተኛ ወጪ በማውጣት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማምጣት ራሳቸውን በማጠናከር የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የመጀመርያ ዕቅዳቸው ያደረጉት…

ሲዳማ ቡና ለካስ ያቀረበው አቤቱታ እየታየለት እንደሆነ ገለፀ

ከአትዮጵያ ዋንጫ ጋር በተያያዘ ቅሬታውን ለአለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ያቀረበው ሲዳማ ቡና አቤቱታውን ተቋሙ መቀበሉን የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ ለሶከር ኢትዮጵያ በላኩት መረጃ ገልፀዋል። የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በአዲስ…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…