ያሬድ ካሳየ ቅጣት ተላልፎበታል

ባለፉት ሁለት ቀናት መነጋገሪያ የነበረው የኢትዮጵያ መድኑ ተጫዋች ያሬድ ካሳየ እንዲሁም ሲዳማ ስፖርት ክለብ ከፌዴሬሽኑ ቅጣት…

“በጣም ተፀፅቻለሁ” ያሬድ ካሳየ

👉  “ስሜታዊ ሆኜ ላደረኩት ነገር በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ።” 👉  “አሰልጣኜን ገብረመድኅንን፣ ተጫዋቾችን ፣ ክለቡን እና መላውን…

ሪፖርት | ቢጫ ለባሾቹ የፍጻሜው ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል

ወልዋሎ ዓ/ዩዎች መቐለን በመለያ ምት በማሸነፍ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚ የሆኑበትን ትኬት ቆርጠዋል። በሞቃታማ የአየር ሁኔታ…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

ተጠባቂ በነበረው እና ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ የዓምናው የፍጻሜ ተፋላሚ ሲዳማ ቡና ነገሌ አርሲን በማሸነፍ ወደ…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ወደ ግማሽ ፍፃሜ የተሸጋገረ ሦስተኛው ክለብ ሆኗል

ኢትዮጵያ መድኖች ከዕረፍት በፊት ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ቤንችማጂ ቡናን በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ መቀላቀል ችለዋል በአጋማሹ…

ሪፖርት| ወልዋሎ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀለ

በሁለተኛው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ወልዋሎ መቻልን በመለያ ምት 5 ለ 4 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን…

ሪፖርት| ምዓም አናብስት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀሉ

መቐለ 70 እንደርታ በኢትዮጵያ ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ግብ ባስተናገደበት ጨዋታ ላይ ቦዲቲ ከተማን 3…

የተራዘመው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀን ተቆጠረለት

ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ 4ኛ ዙር ውድድር መች እንደሚደረግ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ የ4ኛ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ

ወደ ሩብ ፍጻሜው የሚሻገር ቡድን የሚለይበት ኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያፋልመው የሦስተኛው ዙር የመጨረሻ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ደብረ ብርሃን…