በ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ሁለት ጨዋታ ኢትዮጵያ በዩጋንዳ 3ለ0 በመሸነፍ ውድድሯን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞው አጥቂውን ዳግም አግኝቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎን…
ቢጫ ለባሾቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በፕሪምየር ሊጉ አጀማመራቸው ያላማረላቸው ወልዋሎ አዲግራቶች የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግላቸው ለማድረግ ከጫፍ ደርሰዋል። ወደ ኢትዮጵያ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት አማካዮችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ በተመለሱበት ዓመት እስከ አሁን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓመቱን በድል ጀምሯል
ሁለት ጨዋታዎች ሳያደርግ በሦስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ለ1 በሆነ ውጤት አርባምንጭ ከተማን…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በመጡበት ዓመት ከፕሪምየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረዱት ሻሸመኔ ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሀዋሳ ከተማን ረተዋል
በሊጉ ለ53 ጊዜ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3ለ1 አሸናፊነት ተቋጭቷል። ቡናማዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የፕሪምየር ሊጉ ውሎ የሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹ መረጃዎች ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ስሑል ሽረ
በሊጉ የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱም…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን ረቷል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር ያሬድ ብርሀኑ ከዕረፍት መልስ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0…