ዋልያዎቹ
“በጨዋታው መፍትሄ ለማግኘት ትንሽ ሰዓት ወስዶብን ነበር። ግን መፍትሔ በመስጠት ጨዋታውን አሸንፈናል”
ትናንት ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ያሸነፉት የኮንጎ ዲ.አር አሠልጣኝ ሴባስቲን ዲሴበር ተከታዩን የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ስለጨዋታው… ከጨዋታው በፊት እንዳልኩት ፈታኝ ጨዋታ ነበር። ከመጀመሪያው አጋማሽ በተሻለ በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ ጊዜ ነበረን።…
ፕሪምየር ሊግ
ፈረሰኞቹ ዩጋንዳዊውን በውሰት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
ዩጋንዳዊው የመሀል ተከላካይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማቅናት ከጫፍ ደርሷል። በክረምቱ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ማጣታችውን ተከትሎ ቡድናቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ወጣት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በትናንትናው ዕለት ወጣቱን…
የ2016 የዓመቱ ኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል
ከወትሮ መዘግየት ያሳየው የ2016 የዓመቱ የኮከቦች ሽልማት መርሐግብር የሚካሄድበትን ቀን እና ቦታ ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በሊጉ አክሲዮን የበላይነት ከውድድር ዓመቱ መጠናቀቅ በኋላ በተለያዩ ዘርፎች የሚካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው ሀላባ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ዘለግ ያለ ተሳትፎ ያላቸው ሀላባ ከተማዎች ያለፈውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ሲመሩ ቆይተው በምድብ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
ጀርመን ለትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ጥሪ አደረገች
ሁለት ተስፈኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወቅቱን የዓለም ቻምፒዮን ሊወክሉ ነው። የጀርመን ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከቀናት በኋላ ከሜክሲኮ ጋር ላለበት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በመርሐግብሩ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ይፋ ሲያደርግ በዝርዝሩ ውስጥ…
Continue Readingአምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…