ከትናንት በስትያ ከጦና ንቦቹ ጋር በቃል ደረጃ የተስማማው ተጫዋቾች መዳረሻቸው ሲዳማ ቡና ሆኗል የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ…
ሲዳማ ቡና
ቻምፒዮኖቹ ወሳኝ ተከላካያቸውን ለማቆየት ተስማምተዋል
በዘንድሮ ዓመት አብዛኛውን ጨዋታዎች ለሲዳማ ቡና በመጫወት ያገለገለው ተከላካይ በሻምፒዮኖቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል። ትናንት የመስመር አጥቂውን…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል
ከሁለት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች በሲዳማ ቡና ለመቆየት መስማማቱን አውቀናል። ሲዳማ…
ቻምፕዮኖቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ
ሲዳማ ቡና የመስመር አጥቂውን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል የ2018 የሊጉ አሸናፊ በመሆን ሀገራችንን በአፍሪካ መድረክ የሚወክለው…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻውን ጨዋታ በድል አጠናቋል
ሲዳማ ቡናዎች በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 0 ከተሸነፉ በኋላ የሻምፒዮንነት ዋንጫውን በይፋ ተረክበዋል። የውድድር ዓመቱ ማጠቃለያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ክብር ተጎናፅፏል
በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ሲዳማ ቡና የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን…
የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ36ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ በውድድር ዓመቱ የሊጉን ባለክብር ይወስናል? ወይስ ቻምፒዮኑን ለመለየት ሌሎች የጨዋታ ሳምንታትን ያስጠብቃል?…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ይበልጥ ወደ ዋንጫው የተቃረበበት ድል አሳክቷል
ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 በማሸነፍ ለቻምፒዮንነት እጅግ የተቃረበበትን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስመዝግቧል። በፈጣን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ35ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ጅማሮን ሲያደርግ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ሲቀዳጅ መቐለ እና ባህር ዳር አቻ ተለያይተዋል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 1ለዐ በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ መቐለ 70 እንደርታ…

