የከፍተኛ ሊጉ ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው አሰልጣኙ ማቲያስ ለማን ዳግም ቀጥሯል። ያለፉትን ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ሚካኤል ለገሠ

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር አንድ ተሳታፊ ክለብ በመቀየር መስከረም 5 ይጀመራል
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚጀመርበት ጊዜ ላይ የሁለት ቀናት ሽግሽግ ሲያደርግ አንድ ተሳታፊ ክለብም ተቀይሯል። በሲዳማ…

የዋልያዎቹን እና የፈርኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ የሚደረገውን የግብፅ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ…

“ተጫዋቾቻችን ያገኙትን ዕድል አልተጠቀሙም እንጂ ማሸነፍ እንችል ነበር” ብርሃኑ ግዛው
በሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የፍፃሜ ጨዋታ የተረቱት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ተከታዩን የድህረ-ጨዋታ አስተያየት…

አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከትናንቱ ወሳኝ ጨዋታ በኋላ…
👉”እውነት ለመናገር የዳኝነት ችግሮችን መቋቋም አልቻልንም ፤ ዳኞቹ አለቆቻቸውን ለማስደሰት ሲሉ በደል ይፈፅሙብሀል” 👉”…ከተቻለ አቶ ኢሳይያስ…

ከድሉ በኋላ የፈረሰኞቹ አሠልጣኝ ምን አሉ?
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድናቸው ኬኤምኬኤም’ን በድምር ውጤት 5ለ2 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈ…

አራት ኢትዮጵያዊ ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታን ለመምራት ታንዛኒያ ይገኛሉ
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታዎች መካከል አንዱን ለመምራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተመርጠዋል። የአህጉራችን…

“ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ በትኩረት እንጫወታለን ፤ ጨዋታው በሜዳችን ስለሆነ ከፍተህ አትጫወትም” ዘሪሁን ሸንገታ
በነገው ዕለት ከዛንዚባሩ ኬኤምኬኤም ጋር የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ያለው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን…