ወሳኙ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል

ወልዋሎ ከቀናት በኋላ የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን እንደሚያገኝ ክለቡ አስታውቋል ወልዋሎ እና…

ተጠባቂውን የመልስ ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል

ሲዳማ ቡና ከ ኤግሎን የሚያደርጉትን የመልስ ጨዋታ የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች ታውቀዋል ኢትዮጵያን በመወከል በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ…

ካፍ የጨዋታ ሕጎች ላይ ማሻሻያዎች አደረገ

በካፍ አህጉራዊ ውድድሮች ተግባራዊ የሚሆኑ ሕጎች ምን ምን ናቸው ፤ አፈፃፀማቸውስ ? በቅርቡ በተካሄዱት የ2026 የዓለም…

የወልዋሎ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል

ወልዋሎ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን ያገኛል ወልዋሎ እና ሂላል አል…

የሲዳማ ቡና ተጋጣሚ ማነው?

​በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ሲዳማ ቡና የሚገጥመው የንጃሜናው ክለብ ማነው? ​በ2018 ውድድር ዓመት በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያ…

የወልዋሎ ዓዲግራት ተጋጣሚ ማነው ?

በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወልዋሎ ዓ/ዩ የሚገጥመው ክለብ ማነው? የኢትዮጵያ ዋንጫን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ…

የቢጫዎቹ የኮንፌደሬሽን ካፕ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

ወልዋሎዎች ከሱዳኑ ሂላል አልሳሕል ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ለመምራት የተመደቡ ዳኞች ታውቀዋል በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው…

ወሳኙን የቻምፕዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

ሲዳማ ቡና የሚያካሂደው የቻምፕዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት የተመደቡ ዳኞች ታውቀዋል በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ ሀገራችንን…

ቻምፒዮኖቹ ሦስት ተስፈኞችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል

ሲዳማ ቡና ሦስት የወጣት ቡድን ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ። ለካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ዝግጀት በሀዋሳ…

ሻምፒዮኞቹ የአህጉራዊ ውድድር ጨዋታቸውን መቼ እና የት ያደርጋሉ ?

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሀገራችንን የሚወክለው የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ሲዳማ ቡና በአህጉራዊው ውድድር የቅድመ ማጣሪያ የደርሶ መልስ…