የመጀመሪያ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የጨዋታ ሪፖርት

የመጀመሪያ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የጨዋታ ሪፖርት

ዛሬ በተደረጉ 5 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሁሉም ባለሜዳዎች ሲሸነፉ ባሕር ዳር ፣ ሸገር ፣ መቻል…

ዳዊት ካሳው በቤልጂየም ክለብ ተፈልጓል

ዳዊት ካሳው በቤልጂየም ክለብ ተፈልጓል

የሸገር ከተማው ተስፈኛው አጥቂ ዳዊት ካሳው ከቤልጂየም ክለብ የሙከራ ዕድል አግኝቷል። ከቅርብ ጊዜያት ወደህ ከተመለከትናቸው ተስፈኛ…

ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በአሰልጣኝ ኢያሱ መርሐጽድቅ (ዶ/ር) የሚሰለጥኑት ሸገር ከተማዎች ሦስት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል አስቀድመው የፉአድ አብደላ ፣ ብሩክ…

ቶጓዊው የግብ ዘብ ወደ ሌላ የሀገራችን ክለብ አምርቷል

ቶጓዊው የግብ ዘብ ወደ ሌላ የሀገራችን ክለብ አምርቷል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ድንቅ ብቃቱን ያሳየው የግብ ዘብ ሌላ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል። ወደ ሀገራችን ከመምጣቱ በፊት…

የሀብታሙ ታደሰ ማረፊያ ታውቋል

የሀብታሙ ታደሰ ማረፊያ ታውቋል

ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉ ዋንጫን ከፍ ያደረገው ሀብታሙ ታደሰ ቀጣይ መዳረሻው ሸገር ከተማ መሆኑ ታውቋል። ከጉጂ…

አብነት ደምሴ ወደ ሸገር አምርቷል

አብነት ደምሴ ወደ ሸገር አምርቷል

ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው ቁመታሙ አማካይ ወደ ሸገር አምርቷል። በወላይታ ድቻ ፣ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ኢትዮጵያ…

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ሸገር ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አራዝሟል በጊዝያዊ አሰልጣኝነት ቡድኑን ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ እያሱ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ሦስት ክለቦች በሊጉ ያላቸውን ቆይታ ለማስቀጠል የሚፋለሙባቸው ጨዋታዎች !

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ሦስት ክለቦች በሊጉ ያላቸውን ቆይታ ለማስቀጠል የሚፋለሙባቸው ጨዋታዎች !

የሊጉ የመጨረሻ ወራጅ ቡድን ማን ይሆን? በቀጣይ ዓመት በሊጉ ለመቆየት በሶስት ስታዲየሞች የሚደረጉትን ፍልሚያዎች የተመለከቱ የቅድመ-ጨዋታ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

ድሬዳዋ ከተማ ሸገር ከተማን 2ለ0 በማሸነፍ ከረጅም ሳምንታት በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታ…

የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ36ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ36ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ በውድድር ዓመቱ የሊጉን ባለክብር ይወስናል? ወይስ ቻምፒዮኑን ለመለየት ሌሎች የጨዋታ ሳምንታትን ያስጠብቃል?…