የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ…
ሸገር ከተማ
ሪፖርት | መድኖች ወሳኝ ድል ሲያስመዝግቡ ሸገር እና ወላይታ ነጥብ ተጋርተዋል
መድኖች ከመመራት ተነስተው ሐይቆቹ 2ለ1 በማሸነፍ ከአራት ድል አልባ ሳምንታት በኋላ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሲያገኙ ሸገር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
29ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ኢትዮጵያ…
ሪፖርት| ሸገር ከተማ ድል ሲያደርግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ሸገር ከተማዎች ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመልሱ ሁለት ቀይ ካርድ በታየበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ28ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ28ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ! ባህርዳር ከተማ ከ ሸገር…
ሪፖርት| በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተካሄዱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
በአዲስ አበባ በተካሄዱ የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ሸገር ከተማና ነጌሌ አርሲ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማና ቅዱስ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ 1-1 ሲለያዩ ፈረሰኞቹ ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ በ2ለ1 ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ድል…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
26ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
ሪፖርት| አዞዎቹ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ባሕርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በአበበ ቢቂላ ስታድየም በተካሄዱ የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ ሸገር ከተማን 2ለ1 ሲያሸንፍ ኢትዮ…
ሪፖርት| ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ ድል አደረጉ
ሸገር ከተማ ተቀይረው የገቡ ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ በአንተነህ…

