መሪው ሲዳማ ቡና ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ሽንፈት ሲያስተናግድ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ ተለያይተዋል። ሀዲያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
መረጃዎች | የ32ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፤ የዕለቱን መርሐ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ምን አሉ?
👉 “…ይሄ ሰዎችን ሊያስደነግጥ ይችላል ነገር ግን ያለንበትን መረዳት ያስፈልጋል።” 👉 “ሰው እንዲያውቅ የምፈልገው የዚህ ቡድን…
በዛሬው የቅዱስ ጊዮርጊስ መግለጫ ምን ተባለ?
በዛሬው ዕለት ቡድኑን የተቀላቀሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ላይ የተነሱ አንኳር ሀሳቦችን እንደሚከተለው ይዘን…
ፈረሰኞቹ አዳዲሶቹን ተጫዋቾች አስተዋወቁ
ሶከር ኢትዮጵያ ከሰዓታት በፊት ባቀረበችው ዘገባ ፈረሰኞቹ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን በመግለጽ የሁለቱን ማንነት ይፋ…
ፈረሰኞቹ የውጪ ሀገር ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስብስቡን ለማጠናከር ተጫዋቾች ማስመጣቱን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። ከሜዳ ውጪ ባሉ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ እና ነብሮቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
በአዲስ አበባ በተደረጉ ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ ምዓም አናበስትን ነብሮቹ ደግሞ ሐይቆቹን በተመሳሳይ 1 ለ 0 አሸነፉ ቅዱስ…
መረጃዎች| የ31ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ የዕለቱን መርሐ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ !…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፈረሰኞቹን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸው ሲያሻሽሉ አዞዎቹ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ኢትዮጵያ…
ፉዐድ ፈረጃ ከፈረሰኞቹ ጋር ልምምድ ጀምሯል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች እራሱን ለማጠናከር እየሰራ ይገኛል ከፋይናንስ ችግር ጋር በተያያዘ አስቸጋሪ የውድድር ዓመት…

