ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል

ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ የተደረገባቸው ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ልከዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ…

የወልቂጤ ከተማ ይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሜቴ ወልቂጤ ከተማ ባስገባው የይግባኝ አቤቱታ ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ

ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…

ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ከአስራ አራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከእናት ክለቡ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካይ መዳረሻው ቢጫዎቹ ቤት ሆኗል። በዛሬው…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል

ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…

ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…

የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል

አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…

ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል

በሊጉ መልካም አጀማመርን እያደረጉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል

በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞው አጥቂውን ዳግም አግኝቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎን…

ፈረሰኞቹ አማካይ አስፈርመዋል

ላለፉት ዓመታት በቡናማዎቹ በለት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የፈረሰኞቹ ተጫዋች ሆኗል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የወልዋሎ፣ ባህርዳር…