ወሳኙን የቻምፕዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

ሲዳማ ቡና የሚያካሂደው የቻምፕዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት የተመደቡ ዳኞች ታውቀዋል በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ ሀገራችንን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማለፍ ተስፋው እንዴት ነው ?

በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታ ሀገራችንን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቀጣዩ ዙር…

የዐፄዎቹ ረዳት አሰልጣኞች ታውቀዋል

የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ረዳት አሰልጣኞች እነ ማን እንደሆኑ ታውቋል። ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ የጀመሩት ፋሲል…

የሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቾች ተገቢነት ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል

በተመስገን ብርሃኑ እና በፀጋአብ ግዛው ጉዳይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል። ሶከር ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ባቀረበችው ዘገባ ፀጋአብ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሴካፋ ሻምፒዮንስ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል። በካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ…

ፈረሰኞቹን የሚቀላቀለው ቤልጂየማዊ አሠልጣኝ ማነው?

የውጪ ሀገር ተጫዋች እንዳያስፈርሙ እግድ የተጣለባቸው ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቤልጂየማዊ አሠልጣኝ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በ2019 የውድድር ዓመት…

መሐመድ ካማራ ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደረሰው

አዲሱ የጦሩ የግብ ዘብ ለሀገራዊ ግዴታ ጥሪ ደርሶታል በቅርቡ የመቻልን ግብ ለመጠበቅ ክለቡን የተቀላቀለው ጊንያዊ ግብ…

ነፃነት ገብረመድህን ወደ ክለቡ ይመለሳል

ላለፉት ቀናት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ዝግጅት በማድረግ ላይ የቆየው ተከላካይ በክለቡ ጥያቄ መሰረት ይመለሳል የኢትዮጵያ…

ሀምራዊ ለባሾቹ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረሙ

በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ጋናዊው ሁለገብ ተጫዋች አስፈረሙ ከቀናት በፊት የመሀል ተከላካዩ ጊትጋት…

ጋናዊው አማካይ ወደ ነብሮቹ ለማምራት ተስማማ

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን አማካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ። ቀደም ብለው ናይጄርያዊውን ተከላካይ አፎላያን ፒተርስ ለማስፈረም ከስምምነት የደረሱት…