የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል

መቻል ሲዳማ ቡናን 1-0 በማሸነፍ የዘንድሮው ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በደማቅ ሥነ-ስርዓት ነገ ይጠናቀቃል

ስምንት ክለቦች ሲያሳትፍ የቆየው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ነገ በደማቅ ሥነ-ስርዓት ፍፃሜውን ያገኛል። ክለቦች ከዋናው የሊግ ውድድር…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | መቻል እና ሲዳማ ቡና የፍፃሜ ተፋላሚ ሆነዋል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተደርገው መቻል እና ሲዳማ ቡና የዋንጫ ተጋጣሚ መሆናቸውን አውቀዋል። በሀዋሳ…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | የምድብ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጠናቀዋል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ሀዋሳ እና መቻል ማለፋቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት ሲያስመዘግቡ ድሬዳዋም…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ከምድባቸው አልፈዋል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ፋሲል ከነማን ፣ ሲዳማ ቡና…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | የአራተኛ ጨዋታ ቀን ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው መቻል ከወልቂጤ ያለ ጎል ሲፈፅሙ ሀዋሳ ድሬዳዋን አሸንፏል። አራተኛ…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ድል አስመዝግበዋል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ አሸንፈዋል። ክለቦች…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዋሳ እና መቻል ድል ቀንቷቸዋል

በሁለተኛ ቀን የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ጨዋታ ሀዋሳ እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ለ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር በተደረጉ ጨዋታዎች የአቻ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና በጎፈሬ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት መርሐግብር ዝርዝር ጉዳዮች

ከመስከረም 5 ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ፣ ለክለቦች የትጥቅ ርክክብ እና…