የጣና ሞገዶቹ ከሽንፈት ለማገገም ምዓም አናብስት ደግሞ ድላቸውን ለማስቀጠል የሚያደርጉት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። በሰላሣ…
ፕሪምየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚያፋልመውና ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚገመተው ጨዋታ 9፡00 ይጀመራል። ከሦስት ጨዋታዎች የድል ግስጋሴ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ መቻል
በወራጅ ቀጠናው ፉክክር የሚገኘው አዳማ ከተማ እና የዋንጫ ፉክክሩን ለመቀላቀል እየታተረ የሚገኘው መቻል አስፈላጊ ድል ለማግኘት…

ሪፖርት | የበዓል ምሽት ጨዋታው ያለ ጎል ተጠናቋል
በሀያ ስድስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ ጨዋታው ያለ ጎል ተገባዷል።…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን በተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ሲዳማ ቡና ሦስተኛውን ተከታታይ የ1ለ0 ድል ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
አርባምንጭ ከተማ እና ስሑል ሽረ የሚያደርጉት ጨዋታ በበዓለ ትንሳሤው ዕለት የሚደረግ ሁለተኛው መርሐግብር ነው። ሁለተኛውን ዙር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
ሁለቱ ቡናዎች የድል መንገዳቸውን ለማስቀጠል በዕለተ ትንሣኤ የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ሰላሣ ዘጠኝ ነጥቦች በመሰብሰብ ከመሪው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከ8 ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3-1 በማሸነፍ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል። በኢዮብ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አሳክተዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 3ለ1 አሸንፏል። 09፡00 ሲል በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ድል የተራቡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ከኢትዮጵያ መድን እና…