ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ወጣት ኮከቦችን በይፋ አስፈርሟል

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከራቸውን በመቀጠል ሁለት ከ17 ዓመት በታች…

ኤሌክትሪክ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል

የ2018 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በክለቧ ለመቆየት ተስማምታለች። በውድድር ዓመቱ እጅግ ማራኪ እንቅስቃሴ በማድረግ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሰባት ተጫዋቾች አስፈረመ

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። ቀደም ብለው ወደ ተፎካካሪነት ያሸጋገራቸውን አሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለን ውል ለተጨማሪ ሁለት…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ውል አድሷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ከመለሰውን አሰልጣኝ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። ከአንድ ዓመት በፊት ልደታ ክ/ከተማን ለቆ…

ንግድ ባንክ ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሏል

ቻምፒዮኖቹ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል። በተከታታይ ለ6ኛ ጊዜ እንዲሁም በአጠቃላይ ለ9ኛ ጊዜ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆነው …

ቻምፒዮኖቹ የአራት ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል

የዘጠኝ ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ መርሐግብር ላይጫወት እንደሚችል ፌዴሬሽኑን አስጠንቅቋል

ንግድ ባንክ እጅግ ወሳኝ ወደሆነ ምዕራፍ በደረሰው የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ላይ የመርሐግብር ለውጥ መደረጉን ሲቃወም በአዲሱ…

አማካይዋ ጦሩን ተቀላቀለች

የ2016 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች ከቻምፒዮኖቹ ጋር ተለያይታ ወደ ሌላኛው የሊጉ ቡድን አምርታለች። ከወጣቶች እና…

ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች

በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…

አማካይዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች

ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ አምርታ የነበረችው አማካይ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳ ቻምፒዮኖችን ተቀላቅላለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…