ሀምበሪቾ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅትን…

መቻል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ የቀናት ጊዜ የቀራቸው መቻሎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቃቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…

ፋሲል ከነማ የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዐፄዎቹ አማካይ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። ለ2016 የውድድር ዘመን ጠንካራ ዝውውሮችን…

ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈርሟል

የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሻሸመኔ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

ሻሸመኔ ከተማ ስብስቡን በዝውውር ማጠናከር ሲቀጥል የቡድኑን ረዳት አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሻሸመኔ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት  ሻሸመኔ ከተማዎች የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ላይ የሚጫወተውን ተጫዋች አስፈርመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሀምበሪቾ ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ከሲዳማ ቡና ጋር የሙከራ ጊዜ ያሳለፈው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ አምርቷል። በ2016 የኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…

ሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ለዘንድሮ የውድድር ዓመት በርከት ያሉ ዝውውሮችን የፈፀመው ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም አንድ ግብ…

የአዲስ ግደይ ማረፊያ ታውቋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረው አዲስ ግደይ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር…