መድንን ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲሠራ የሰነበተው ግብ ጠባቂ ምዓም አናብስትን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል። ከሦስት…
ዝውውር

ጋናዊው የተከላካይ አማካይ ምዓም አናብስትን ተቀላቀለ
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ሲያስፈርም የተጣለበት እገዳም ተነስቷል። በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ሳያደርጉ የቆዩት መቐለ 70 እንደርታዎች…

የታገዱ ክለቦች እነማን ናቸው?
አምስት ክለቦች ዝውውር እንዳይፈጽሙ ታግደዋል። አምስት ክለቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዝውውር እንዳይፈጽሙ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። በ2016 የውድድር…

‘ኮርማዎቹ’ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን በውሰት ሰጥተዋል
በቅርቡ ‘በሴሪ ኤ’ የመጀመርያ ጨዋታውን ያደረገው ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል በ2015 የቶሪኖ…
Continue Reading
ስሑል ሽረ ከአምበሉ ጋር ተለያይቷል
ነጻነት ገብረመድኅን ከስሑል ሽረ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል። ባለፈው ክረምት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ለቆ ስሑል ሽረን በመቀላቀል…

ዮሴፍ ታረቀኝ በይፋ አዲሱን ክለብ ተቀላቅሏል
ከዚህ ቀደም ባጋራናቹሁ መረጃ መሰረት ከሰሞኑ ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት በድርድር ላይ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማግኘት ተቃርቧል
የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማስፈረም መቃረቡ ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመሩ ሊጉን በሰላሳ ስምንት…

የግብ ዘቡ አዲስ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል
በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው መክብብ ደገፉ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ላለፉት ሦስት ዓመት…

ወልዋሎ ጋናዊውን ለማስፈረም ሲስማማ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
በውድድሩ ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ከተከላካዩ ጋር በስምምነት…