ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል

በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…

የመቻሉ አጥቂ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል

በውድድር ዓመቱ አጋማሽ መቻልን የተቀላቀለው አጥቂ በዓለም ዋንጫ ማጣርያው ይሳተፋል። የቶጎ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ቀናት ከደቡብ…

መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታን ጨምሮ በ26ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ…

የጦሩ የግብ ዘብ ለሀገራዊ ግዴታ ጥሪ ደርሶታል

አልዮንዜ ናፍያን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ይሳተፋል። በያዝነው የውድድር ዓመት መቻልን ተቀላቅሎ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኘው…

መረጃዎች | 104ኛ የጨዋታ ቀን

በ26ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት መርሀ-ግብሮችን አስመልክተን ያሰናዳናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቻል ከ ሻሸመኔ…

መረጃዎች| 102ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና በሰባት ነጥቦች ቢራራቁም…

መረጃዎች| 101ኛ የጨዋታ ቀን

በዋንጫ ፉክክሩ ለመቆየት የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው ‘ጦሩ’ ከኃይቆቹ ጋር የሚያደርጉት ተጠባቂ መርሀ-ግብርን ጨምሮ…

መረጃዎች | 100ኛ የጨዋታ ቀን

በ25ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት መርሀ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀምበሪቾ ከ ባህርዳር…

ታንዛኒያ የ2024 ሴካፋ ካጋሜ ዋንጫን ታስተናግዳለች

የሴካፋ ክለቦች ሻምፕዮና ከሁለት ዓመታት ቆይታ በኋላ መካሄድ እንደሚጀምር ሴካፋ ይፋ አድርጓል። የዘንድሮውንየሴካፋ ክለቦች ሻምፕዮናን እንድታዘጋጅ…