አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ስለ አዲሱ ሹመቷ ዕውቅና እንደሌላት አሳወቀች

በትናንትናው ዕለት የአ.አ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቃቤ ነዋይ ሆና የተመረጠችው አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ስለ ሹመቱ ዕውቅና እንደሌላት…

ሁለት ሴት አርቲስቶች ወደ እግርኳስ አመራርነት መጥተዋል

ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያልተለመዱ ሹመቶችን ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ከተማ…

ኢትዮጵያ ራሷን አግልላለች

ኢትዮጵያ በመጪው ታኅሣሥ 5 ሊጀመር ቀነ ቀጥሮ በተያዘለት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…

ሦስት ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ጋር አይጓዙም

ነገ ወደ ኪንሻሳ የሚያቀኑት የመጨረሻ 20 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ኮንጎ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውድድሩን በሽንፈት ጀምሯል

በትልቁ አህጉራዊ መድረክ የመጀመሪያ ተሳትፏቸውን እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸው በናይጄሪያ ተወካዮቹ ኤዶ…

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከትልቁ ውድድር በፊት ምን አሉ?

👉 “ከምድባችን የማለፍ ዕቅድ ነው ያለን።” 👉 “የካፍ ፕሮግራም በጊዜ አለመታወቅ በዕቅድ እንዳንጓዝ አድርጎናል።” 👉 “ታሪክ…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

ዋልያዎቹ ከሣምንት በኋላ ለሚያደርጓቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

Continue Reading

ሀምበርቾ ውሳኔ ተላልፎበታል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አዘጋጅ እና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በሀምበርቾ ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አሳልፏል። በ2016 በታሪኩ…

ዋልያዎቹ የሜዳቸውን ጨዋታ የት ያደርጋሉ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ያለበትን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርግበት ቦታ ታውቋል። በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው…

ከፍተኛ ሊግ | ዱራሜ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችም አስፈርሟል

ዘንድሮ ወደ ከፍተኛ ሊጉ የተመለሰው ዱራሜ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም የስምንት ተጫዋቾችን ዝውውርም አጠናቅቋል። ባሳለፍነው ዓመት…