👉 “የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊን ይዤ የማይሳካ ነገር አይኖርም 👉 “በስራዬ ምንም አይነት ጣልጋ ገብነት የለም” 👉”…
ጋዜጣዊ መግለጫ
በኢትዮጵያ ቡና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ የክለቡ አዲሱ ፕሬዝደንት እስራኤል ደገፉ (ዶ/ር) የሰጡት ተጨማሪ ማብራሪያ
👉 “ስታዲየም ለመገንባት ዲዛይን ጨርሰናል በአጠቃላይ ወደ ስምንት ቢልየን ይፈልጋል.. 👉 “እንደሚባለው “ደሃ” ክለብ ሳይሆን ብዙ…
የቡናማዎቹ ዋና አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ምን አሉ
👉 ” ቡድን ሻምፕዮን ማድረግ ይጠበቅብኛል። 👉 “አትጠራጠሩ ጥሩ ውጤት እናመጣለን 👉 ” ይህን ታሪካዊና ትልቅ…
ኢትዮጵያ ቡና በዋና አሰልጣኙ ቅጥር እና በክለቡ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ በስካይ ላይት ሆቴል መግለጫ እየሰጠ ይገኛል
👉 ” ኢትዮጵያ ቡና ወደ አዲስ ገፅታ ከፍታ ለማሸጋገር ትልቅ እመርታ ነው” ዶክተር እስራኤል ደገፉ …
ወልዋሎ ዓ/ዩ በአፍሪካ መድረክ በሚኖረው ውድድር እና የሰባ ዓመት ታሪካዊ በዓሉን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “የምንወክለው ሀገራችንን እንደመሆኑ መጠን ሕዝቡና መንግሥት ድጋፍ እንዲያደርግ እንጠይቃለን” አቶ አሮን ሀጎስ 👉 “ወልዋሎን የህዝብ…
“ጠንካራ ሆነን ነው እዚህ ደረጃ የደረስነው” ምሕረት ወሰኑ
👉” የኢትዮጵያ ሕዘብ ከጎናችን እንዲሆን እና እንዲደግፈን… 👉 “የዓለም ዋንጫ ማለፍ ቀላል አይደለም ድጋፋችሁ አይለየን” 👉…
“ታሪክ ለመሥራት ዝግጁ ናቸው።” አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ
👉 “ለመለወጥ ራሳቸውን ዝግጁ ያደረጉ ሰሚ ትውልድ ናቸው።” 👉 “በጥንቃቄ ተጫውተን የተሻለ ነገር ሠርተን ለመምጣት እናስባለን።”…
“ማሸነፍ ይገባን ነበር።” አሰልጣኝ ካልሲቶ ፓሱዋ
👉 “ጨዋታው 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ቢጠናቀቅም እኛ ማሸነፍ ይገባን የነበረ ጨዋታ እንደነበረ አስባለሁ።”…
“ብሔራዊ ቡድኑ እያደገ ነው።” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ
👉 “በአንድ ጊዜ ሁሉን ነገር አትሠራም…” 👉 “ብሔራዊ ቡድኑ እያደገ ነው…” ከሁለተኛው የወዳጅነት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…
“ዕድል አግኝተህ ካልተጠቀምክበት በተጋጣሚ መቀጣትህ የማይቀር ነው እኛም የሆነው ይሄው ነው”
👉 “ጨዋታው እጅግ ፈጣን እና ከፍተኛ መነሳሳት የታየበት ነበር” 👉 “ዳኞች ጨዋታውን የዳኙበት መንገድ ፍትሃዊነት ይጎድለው…

