ፈረሰኞቹ ከሀገር ውጪ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ ተገለፀ

አሠልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን ሚቾ በክለቡ የሚሰሯቸውን ስራዎች ገለፃ ሲያደርጉ ክለቡ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ከሀገር ውጪ ወጥቶ…

“የገንዘብ ችግር የለብንም ፤ የፈለግነው ሁሉ እየተሰጠን ነው።” አቶ ነሲቡ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዓት እየሰጠ ከሚገኘው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሁም የቴክኒክ ዳይሬክተር እና የአሠልጣኝ ትውውቅ ላይ እየተሰሩ…

ሚቾ በይፋ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሠልጣኝ ሆነዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ አሠልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን ሚቾን በአምስት ዓመት ውል የቡድኑ አሠልጣኝ አድርጎ ሾመ። በአሁኑ ሰዓት የቅዱስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ በይፋ የቴክኒክ ዳይሬክተር ሾመ

አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ የቅዱስ ጊዮርጊስ የቴክኒክ ዳይሬክተር ሆነው በይፋ ተሾሙ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዓት የቴክኒክ ዳይሬክተር…

“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ይፋዊ የእጩዎች ጥቆማ ዛሬ ተጀምሯል” አቶ ኃይሉ ሞላ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቀጣዩ ዓመት መስከረም ወር የሚያካሂደውን ምርጫ በተመለከተ የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴው ይፋዊ ዝግጅቱን…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ የሰጡት ምላሽ ..?

👉 “የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊን ይዤ የማይሳካ ነገር አይኖርም 👉 “በስራዬ ምንም አይነት ጣልጋ ገብነት የለም” 👉”…

በኢትዮጵያ ቡና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ የክለቡ አዲሱ ፕሬዝደንት እስራኤል ደገፉ (ዶ/ር) የሰጡት ተጨማሪ ማብራሪያ

👉 “ስታዲየም ለመገንባት ዲዛይን ጨርሰናል በአጠቃላይ ወደ ስምንት ቢልየን ይፈልጋል.. 👉 “እንደሚባለው “ደሃ” ክለብ ሳይሆን ብዙ…

የቡናማዎቹ ዋና አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ምን አሉ

👉 ” ቡድን ሻምፕዮን ማድረግ ይጠበቅብኛል። 👉 “አትጠራጠሩ ጥሩ ውጤት እናመጣለን 👉 ” ይህን ታሪካዊና ትልቅ…

ኢትዮጵያ ቡና በዋና አሰልጣኙ ቅጥር እና በክለቡ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ በስካይ ላይት ሆቴል መግለጫ እየሰጠ ይገኛል

👉 ” ኢትዮጵያ ቡና ወደ አዲስ ገፅታ ከፍታ ለማሸጋገር ትልቅ እመርታ ነው” ዶክተር እስራኤል ደገፉ  …

ወልዋሎ ዓ/ዩ በአፍሪካ መድረክ በሚኖረው ውድድር እና የሰባ ዓመት ታሪካዊ በዓሉን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “የምንወክለው ሀገራችንን እንደመሆኑ መጠን ሕዝቡና መንግሥት ድጋፍ እንዲያደርግ እንጠይቃለን” አቶ አሮን ሀጎስ 👉 “ወልዋሎን የህዝብ…