ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራት ውድድር ዓመቱን ጨርሷል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ…
ክብሩ ግዛቸው

ሪፖርት | አዞዎቹ ውድድር ዓመቱን በድል ቋጭተዋል
አርባምንጭ ከተማ በቡታቃ ሸመና ቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት ደረጃቸውን በማሻሻል ወድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ሀዲያ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከጦሩ ነጥብ ተጋርተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በመጋራት የውድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ጨዋታ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ጥሩ ፉክክር በታየበት እና 31 የጎል ሙከራዎች በነበሩት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን 4ለ2 በማሸነፍ በፕሪምየር…

ሪፖርት | የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ታጅበው ፈረሰኞቹን 2ለ0 በማሸነፍ በውድድሩ ዓመቱ ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ማጠናቀቀቻውን…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊውን ሲዳማ ቡናን የወራጅነት ስጋት ከተጋረጠበት ድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው መርሐግብር ነጥብ በማጋራት ተቋጭቷል። ሲዳማ…

ሪፖርት | ሻምፒዮኖቹ ተጨማሪ ነጥብ ወደ ካዝናቸው አስገብተዋል
አስቀድመው የሊጉ አሸናፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት መድኖች መቻልን 2ለ0 በማሸነፍ ነጥባቸውን ወደ 67 ከፍ አድርገዋል። ኢትዮጵያ መድኖች…

ሪፖርት | የቡናማዎቹን ነጥብ መጣል ተከትሎ መድን የሊጉ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ
መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ ለመቆየት ኢትዮጵያ ቡና ከዋንጫ ፉክክሩ ለለመውጣት ከፍተኛ ጥረት ያደረጉበት ጨዋታ 1ለ1 በመጠናቀቁ…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ፈረሰኞቹ ያለ ግብ ተለያይተዋል
አርባምንጭ ከተማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኘው የ34ኛ ጨዋታ ሳምንት ቀዳሚው መርሐግብር ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ በ33ኛው…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለ ግብ ተለያይተዋል
የመውረድ ስጋት ላይ ያሉ ቡድኖችን ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ መርሐግብር ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ32ኛው…