በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹን የት እና…
ዡ የክለብ ኢንተርናሽናል ውድድሮች
ቢጫዎቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ
የ70ኛ ዓመት የምስረታቸው በማክበር ላይ የሚገኙት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊዎቹ ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን…
ቢጫዎቹ የአፍሪካ መድረክ ጨዋታቸው የሚያደርጉበት ከተማ ታውቋል
ወልዋሎዎች ከሜዳቸው ውጭ የሚያካሂዱት ጨዋታ የሚደረግበት ሀገር ታውቋል የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸንፈው በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በካፍ ኮንፌደሬሽን…
በአፍሪካ ውድድሮች የሚካፈሉ ቡድኖች የት ይጫወታሉ?
በካፍ ውድድሮች የሚሳተፉ የሀገራችን ክለቦች በየትኛው ስታዲየም ይጫወታሉ? በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና…
ሲዳማ ቡና ባልተሟላ ስብስቡ ዝግጅቱን ቀጥሏል
በዚህ ወር መጨረሻ ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፈው ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ከጀመረ…
ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ተጋጣሚያቸውን የሚያውቁበት ቀን ይፋ ሆነ
የካፍ ክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉት ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተጋጣሚያቸውን የሚለዩበት ቀን…
የሲዳማ ቡናና ወልዋሎ ተጋጣሚዎች በቅርቡ ይታወቃሉ
በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ የሚሳተፉ የሀገራችን ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን የሚያውቁበት ቀን ታውቋል በ2026/27 የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ…
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች አህጉራዊ ጨዋታ ይመራሉ
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ቀጣይ እሁድ ጥር 24 የሞሮኮው…
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በወሳኙ የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ ዙርያ የሰጡት አስተያየት
👉 ፍላጎቴ ያለንን ነገር ሁሉ ሰጥተን በታሪክ ማህደር የሚሰፍር ውጤት ማስመዝገብ ነው። 👉 ተጫዋቾቼ ማድረግ የሚገባቸውን…
የኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚ ማነው ?
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያ መድን የሚገጥመው የአል-ቃሄራ አል-ገዲዳው ክለብ ማነው ? በ2017 ውድድር ዓመት…

