የአዲስ አበባ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ነገ ይከናወናል

ለ13ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚከናወነው የአዲስ አበባ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) በስምንት…

ዋልያዎቹ ዛሬ አመሻሽ ቀለል ያለ ልምምድ ባህር ዳር ላይ ሰርተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ 5 ከኬንያ፣ ጋና እና ሴራሊዮን ጋር ተደልድሎ የምድብ…

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ ረፋድ ላይ በሶስት ዋና…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ሰባት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ተጨዋቾችን ውል አድሷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በመወዳደር ላይ የሚገኘው እና ባሳለፍነው ዓመት ወደ ሶስተኛው የኢትዮጵያ የሊግ እርከን (አንደኛ ሊግ)…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እየታወቁ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ዘንድሮ ለ13ኛ…

ሴቶች ዝውውር | ጥረት ሁለት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ተጨዋቾችን ውል አድሷል

አምና በ14 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዲቪዝዮን ውድድርን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ…

የአዲስ አበባ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን ተሸጋሽጓል

ረቡዕ መስከረም 9 ቀን 2010 የአዲስ አበባ ዋንጫ ለ13ኛ ጊዜ የሚከናወን ሲሆን ባሳለፍነው ሳምንት ፌደሬሽኑ ውድድሩን…

የአአ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሲቲ ካፑን ለመጀመር ያሰበበትን ቀን አሳውቋል

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ እንደሚከናወን ይጠበቃል። ፌደሬሽኑም…

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ እና የማሟያ ምርጫውን ዛሬ አከናውኗል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2010 ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ ሲደረግ የፕሬዝዳንት ምርጫ እና የስራ…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር ቅዳሜ ይጠናቀቃል

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አዘጋጅነት ለክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያነት የሚካሄደው ውድድር ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል።…