የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በግንቦት ወር አዲስ የፕሬዝዳንታዊ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ በአፋር ከተማ ሰመራ…
ሚካኤል ለገሠ
ኢትዮጵያ ቡና እና ዕልባት ‘ቲፎዞ’ የተሰኘውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዛሬ አስተዋወቁ
ዕልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ‘ቲፎዞ’ የተሰኘ የተቀናጀ ዲጂታል የስፖርት ፕላትፎርም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ደደቢት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ ላከ
ደደቢት እግር ኳስ ክለብ ባለፈው ወር መቀመጫውን ወደ መቐለ ከተማ ማዞሩን እና በተጨዋቾች የዝውውር ላይ አዲስ…
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ አምስት ተጨዋቾችን ውል አራዝሟል
ባህር ዳር ከተማ በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በመወዳደር የምድብ ሀ የበላይ በመሆን በቀጣይ አመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አፄዎቹ ሁለተኛ ረዳት አሰልጣኝ ቀጥረዋል
አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከአራት አመት የሃዋሳ ቆይታ በኃላ ወደ ቡድናቸው ያመጡት ፋሲል ከነማዎች በተጨዋች ዝውውር እና…
ለቀይ ቀበሮዎቹ ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ…
ቀይ ቀበሮዎቹ ስለ ታንዛንያው ውድድር ይናገራሉ
በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው ከ17 ኣመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ…
አስናቀ ሞገስ ዳግመኛ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 65 ነጥቦችን በመሰብሰብ ገና በጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው…
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ ጳጉሜ 3 ይደረጋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግርኳስ ፌደሬሽን የ2010 ዓም ጠቅላላ ጉባዔ እና የማሟያ ምርጫውን ለማከናወን ከ15 ቀናት…

