የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ናይጄርያ

“በእኛ ልጆች ዘንድ እነሱን አግዝፎ የማየት ነገሩ ጫና ፈጥሮብናል” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል “በመልሱ ጨዋታ የሚገባንን ውጤት…

ሪፖርት | ሉሲዎቹ በሜዳቸው ነጥብ ተጋርተዋል

በ2024 የኦሊምፒክ ሴቶች እግርኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ናይጄሪያን የገጠመው የኢትዮጵያ…

የሉሲዎቹ አለቃ ከወሳኙ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

👉 “እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ጥሩ ውጤት ይዘን እንደምንወጣ ነው” 👉  “እኔ ሁልጊዜ በተጫዋቾቼ ላይ ትልቅ እምነት…

የሉሲዎቹን እና የጭልፊቶቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል

በ2024 በፓሪስ ለሚደረገው የሴቶች ኦሊምፒክ እግርኳስ ውድድር ለማለፍ በነገው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረገውን የመጀመሪያ ጨዋታ…

ሉሲዎቹ ጥሪ ተደርጎላቸዋል

በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝርዝር ይፋ ተደርጓል። ፓሪስ ላይ…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል

👉 “የተጠበቀው ነገር ባለመሆኑ የደገፈንን ሕዝብ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን” 👉 “ከባለፈው ስህተታችን አለመማራችን ዋጋ አስከፍሎናል” 👉…

ሉሲዎቹ ከ 2024 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆነዋል

በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሉሲዎቹ በመለያ ምቶች በብሩንዲ አቻቸው ተሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር…

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ?

👉 “የሴናፍ ዋቁማ በቀይ ካርድ መውጣት ትንሽ ተፅዕኖ ፈጥሮብናል” 👉 “በሚታሰበው ልክ ቡድናችን ሄዷል ብዬ አልናገርም”…

ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል

በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ብሩንዲ እና ኢትዮጵያ 1-1 ተለያይተዋል። በ2024 በሞሮኮ አስተናጋጅነት…

ነገ ከሚካሄደው የቡሩንዲ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “ዕቅዳችን የአፍሪካ ዋንጫ መግባት ነው…” 👉   “ለሚወዷት ሀገር ታማኝ የሆኑ ናቸው…” 👉   “በሜዳ ውስጥ ተጫዋቾች…