ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና አሸንፈዋል

በ14ኛው ሳምንት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች አናት ላይ የተቀመጡት ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ ያለ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፎርፌ አግኝቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን ውሎ አርባምንጭ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፎርፌ ሦስት…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሁለተኛ ዙር ተጀምሯል

ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሲጀመር ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ካፋ ቡና መውረዱ ሲረጋገጥ የካ እና ኦሜድላ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው የካ እና…

የከፍተኛ ሊግ ውሎ

በርካታ የአቻ ውጤቶች ተመዝግበው በዋሉበት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ከምድብ ሀ ኮልፌ ቀራኒዮ ከምድብ ለ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ በተከታታይ አሸናፊነት ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ለ’ |  አርባምንጭ እና ቢሾፍቱ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” 22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች አርባምንጭ እና ቢሾፍቱ ድል አስመዝግበዋል። በቀዳሚው…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነገሌ አርሲ ሲያሸንፍ ደሴ እና ደብረብርሃን ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ በሦስት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ ነገሌ አርሲ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ማንሠራራታቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ ከተማ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን…

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ የተቃረበበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐ ግብር አርባ ምንጭ ከተማ መሪነቱን ያሰፋበትን ድል ሲያስመዘግብ…