ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ፣…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ደሴ እና ባቱ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት የመርሐ ግብር ሽግሽግ ተደርጎ ዛሬ መከናወን…

ከፍተኛ ምድብ ለ | ነገሌ አርሲ እና ወሎ ኮምቦልቻ ድል አስመዝግበዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐ ግብር ነገሌ አርሲ እና ወሎ ኮምቦልቻ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | የአርባምንጭ ከተማ ግስጋሴ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና ባቱ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር 17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ኦሜድላ፣ ቢሾፍቱ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ድል…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የሶስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ነጥብ ሲጋሩ…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” የሁለተኛ ዙር 15ኛ የጨዋታ ሳምኝት ሶስተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ሽንፈት አስተናግዷል

በምድብ “ለ” የሁለተኛ ዙር የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ጨዋታዎች የካ ክ/ከተማ እና ደብረ ብርሀን…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | በሦስት ጨዋታዎች 14 ግቦች ተመዝግበዋል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ፣ ሸገር ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሁለቱም የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ተጠናቀዋል

በምድብ “ለ” በሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ደብረ ብርሃን ከተማ ከቦዲቲ ከተማ…