ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቦ መሪነቱን አጠናክሯል

በምድብ ለ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሸገር…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አስራተ አባተ አዲሱን ስራውን በድል ጀምሯል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ቢሾፍቱ ከተማ ፣ ደሴ ከተማ እና ጋሞ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኦሮሚያ ፖሊስ በግብ ተንበሽብሿል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ‘ሀ’ 13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ኦሮሚያ ፖሊስ እና ቤንች…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | የ13ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

በምድብ “ሀ” 13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ንብ እና ሃላባ ከተማ ድል ሲቀናቸው ነቀምቴ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኤሌክትሪክ መሪነቱን ሲያሰፋ አዲስ አበባ ከተማ ያለመሸነፍ ጉዞው ተገቷል

በምድብ “ሀ” የ12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ከተማ ከመሪዎቹ ጋር ያለውን ልዩነት መቀነስ የሚችልበትን ዕድል አምክኗል

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ 12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ጅማ አባ ጅፋር እና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ቢጥልም ወደ መሪነቱ ተመልሷል

በምድብ ‘ሀ’ 10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ሀላባ ከተማ ድል ሲቀናው ቀሪ ሶስት…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አዲስ አበባ ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በፊት የምድቡ መሪ ሆኗል

በምድብ ‘ሀ’ 10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ስልጤ ወራቤ ፣ ንብ እና አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል

በምድብ “ሀ” 9ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ጅማ አባጅፋር ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በምድብ  “ሀ” 9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ንብ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል…