የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | መቻል

መቻል የቀድሞው መጠሪያውን በመመለስ እና ‘አዲስ ቡድን’ በመገንባት በብርቱ ለመፎካከር ተዘጋጅቷል። ከሁለት ዓመታት የከፍተኛ ሊግ ቆይታ በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው የአምናው መከላከያ በሊጉ የሚያከርመውን ውጤት አስመዝግቦ ለዘንድሮ ውድድር በታሪካዊ … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | መቻል