የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ

ያለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ለአዳማ ከተማዎች እምብዛም ለማስታወስ የሚፈልጓቸው እንዳልነበሩ መናገር ይቻላል ፤ ዘንድሮ ይህን ሂደት ለመቀልበስ በቀድሞው ኮከባቸው እየተመሩ ውድድሩን በተስፋ ይጀምራሉ። እኛም ዝግጅታቸው ምን ይመስላል ስንል ተከታዩን ፅሁፍ … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ