የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ

የጦና ንቦቹ በዘንድሮው ውድድር የዓምናው ቡድናቸው ላይ መጠነኛ ለውጦችን በማድረግ ቀርበዋል። በየዓመቱ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው ከሚታዩ ቡድኖች መካከል የሆነው ወላይታ ድቻ ዘጠነኛ የውድድር ዓመቱን ለመጀመር በዝግጅት ላይ ይገኛል። ዓምና … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ