የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ

የሁለት ጊዜ የሊጉ ሻምፒዮን ሀዋሳ ከተማ ለሦስታ የተዘጋጀበትን የ2015 የውድድር ዓመት ዳሰሳ እንደሚከተለው አጠናክረናል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ 1990 ላይ ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫው ወደ ክልል እንዲወጣ ያደረገው … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ