የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ

ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ብሎ በአጭር ጊዜ ተፎካካሪ የሆነው ፋሲል ከነማ ዘንድሮም ዋንጫ ማንሳትን እያለመ የሚጀምረውን የውድድር ዓመት እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ጎንደር ከተማ ላይ መቀመጫውን ያደረገው ፋሲል ከነማ ዘንድሮ 55ኛ … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ