አዲሱ የኢትዮዽያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ እኩለ ሌሊት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ 

የኢትዮጵያ ቡና ቀጣዩ አሰልጣኝ እንደሚሆኑ የተነገረው ዲዲዬ ጎሜስ ዛሬ እኩለ ለሊት ላይ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል። የመጀመርያው የውጭ ዜጋ አሰልጣኝ የሆኑትና በክረምቱ ለሁለተኛ ጊዜ ክለቡን ሊያሰለጥኑ የመጡት ሰርቢያዊው ድራጋን ፓፓዲች … Continue reading አዲሱ የኢትዮዽያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ እኩለ ሌሊት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ