የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ

ያለፉትን የውድድር ዓመታት በደረጃ ሰንጠረዡ የታችኛው ፉክክር ራሱን ሲያገኝ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ የዘንድሮውን የሊግ ውድድር ሊቀርብ ያሰበበትን መንገድ እና ዝግጅት አስመልክቶ ተከታዩን ዳሰሳ አሰናድተናል። 1975 ላይ የተመሰረተው ድሬዳዋ ከተማ የኢትዮጵያ … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ