የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከሦስት የውድድር ዘመናት በኋላ ዓምና ዳግም የሊጉን ዘውድ የደፉት ፈረሰኞቹ በተረጋጋ የቡድን ስብስብ ዘንድሮም የተሻሉ ሆነው ስለመቅረብ ያልማሉ ፤ ሶከር ኢትዮጵያም በተከታዩ ዳሰሳ ለአዲሱ የውድድር ዘመን ስላደረጉት ዝግጅት ልታስቃኛችሁ ወዳለች። … Continue reading የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ