U-17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ መካከለኛ ዞን ረቡዕ ይጠናቀቃል ፤ ለማጠቃለያ ውድድር ያለፉ ክለቦችም ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን ወደ መገባደጃው ደርሷል፡፡ የዚህ ዞን ውድድር ሊጠናቀቅ 1 ሳምንት የቀረው ሲሆን በመጪው ረቡዕ በሚደረጉ ጨዋታዎችም ፍፃሜውን ያገኛል፡፡

ከዚህ ዞን ወደ ማጠቃለያው ያለፉት 6 ቡድኖች የታወቁ በመሆኑ በመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች የሚጠበቀው የዞኑ ቻምፒዮን ማን ይሆናል የሚለው ነው፡፡


የ17ኛ ሳምንት ውጤቶች

ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2008

ደደቢት 3-1 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 አዲስ አበባ ከተማ

እሁድ ሰኔ 5 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 አፍሮ ፅዮን

ረቡዕ ሰኔ 8 ቀን 2008

ሐረር ሲቲ 2-0 ኤሌክትሪክ

መከላከያ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና

PicsArt_1466152817409


የመጨረሻ ሳምንት ፕሮግራም

ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

05፡00 አፍሮ ፅዮን ከ ኢትዮጵያ ቡና (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)

እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008

03፡00 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከ ሐረር ሲቲ (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)

03፡00 መከላከያ ከ ደደቢት (አአ ስታድየም)

09፡00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ባንክ ሜዳ ፣ ሲኤምሲ)

ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2008

10፡00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)


የማጠቃለያ ውድድር

-10 ክለቦች ይሳተፉበታል

-ከመካከለኛ ዞን 6 ፣ ከደቡብ-ምስራቅ ዞን 4 ክለቦች ይሳተፋሉ፡፡

-በአዳማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል


ተሳታፊ ክለቦች

መካከለኛ ዞን ፡ ደደቢት ፣ ሐረር ሲቲ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ መከላከያ ፣ አዲስ አበባ ከተማ

ደቡብ-ምስራቅ ዞን ፡ ሀዋሳ ከተማ (ቻምፒዮን) ፣ ሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ

ኘኸጰ
የደቡብ-ምስራቅ ዞን አሸናፊው ሀዋሳ ከተማ (ከ Teddy Ye Betu Sport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *